ኤርምያስ 25:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ከሕዝቦች ጋር ይፋረዳልና፣ታላቅ ጩኸት እስከ ምድር ዳርቻ ያስተጋባል፤በሰው ሁሉ ላይ ፍርድን ያመጣል፤ክፉዎችንም ለሰይፍ ይዳርጋል”ይላል እግዚአብሔር።

ኤርምያስ 25

ኤርምያስ 25:30-34