ኤርምያስ 23:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ እንዳላየው፣በስውር ቦታ ሊሸሸግ የሚችል አለን?”ይላል እግዚአብሔር።“ሰማይንና ምድርንስ የሞላሁ እኔ አይደለሁምን”ይላል እግዚአብሔር።

ኤርምያስ 23

ኤርምያስ 23:22-25