ኤርምያስ 21:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ሥራችሁ መጠን እቀጣችኋለሁ፤ይላል እግዚአብሔር፤በዱሯም እሳት እለኵሳለሁ፤በዙሪያዋ ያለውንም ሁሉ ይበላል።

ኤርምያስ 21

ኤርምያስ 21:8-14