ኤርምያስ 21:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሸለቆው በላይ፣በድንጋያማው ዐምባ ላይ የምትኖሪ ሆይ፤እኔ በአንቺ ላይ ወጥቻለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር።“ማን በእኛ ላይ ይወጣል?ማንስ ወደ መኖሪያችን ደፍሮ ይገባል?” የምትሉ ሆይ፤

ኤርምያስ 21

ኤርምያስ 21:4-14