ኤርምያስ 18:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ግን እግዚአብሔር ሆይ፤ሊገድሉኝ ያሴሩብኝን ሴራ ሁሉ ታውቃለህ፤በደላቸውን ይቅር አትበል፤ኀጢአታቸውንም ከፊትህ አትደምስስ፤በፊትህ ወድቀው የተጣሉ ይሁኑ፤በቍጣህም ጊዜ አትማራቸው።

ኤርምያስ 18

ኤርምያስ 18:14-23