ኤርምያስ 18:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሊይዙኝ ጒድጓድ ስለ ቈፈሩ፣ለእግሮቼም በስውር ወጥመድ ስለ ዘረጉ፣በድንገት ወራሪ ስታመጣባቸው፣ከቤታቸው ጩኸት ይሰማ።

ኤርምያስ 18

ኤርምያስ 18:20-23