ኤርምያስ 15:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአገሪቱ የከተማ ደጆች፣በመንሽ እበትናቸዋለሁ፤ከመንገዳቸው አልተመለሱምና፣ሕዝቤን በሐዘን እመታለሁ፤ጥፋትም አመጣባቸዋለሁ፤

ኤርምያስ 15

ኤርምያስ 15:1-11