ኤርምያስ 15:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔን ጥለሽኛል” ይላል እግዚአብሔር፤“ወደ ኋላም እያፈገፈግሽ ነው፤ስለዚህ እጄን በአንቺ ላይ አነሣለሁ፤ አጠፋሻለሁም፤ከእንግዲህም አልራራልሽም።

ኤርምያስ 15

ኤርምያስ 15:1-13