ኤርምያስ 15:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ አለ፤“በእርግጥ ለበጎ ዐላማ እታደግሃለሁ፤በመከራና በጭንቅ ጊዜም፣ጠላቶችህ ደጅ እንዲጠኑህ በእውነት አደርጋለሁ።

ኤርምያስ 15

ኤርምያስ 15:7-17