ኤርምያስ 15:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወይኔ እናቴ! ለምድር ሁሉ፣የጭቅጭቅና የክርክር ሰው የሆንሁትን ምነው ወለድሽ!ለማንም አላበደርሁም፤ ከማንም አልተበደርሁም፤ነገር ግን ሰው ሁሉ ይረግመኛል።

ኤርምያስ 15

ኤርምያስ 15:9-15