ኤርምያስ 14:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፋታችንን ዐውቀናልና፤የአባቶቻችንን በደል ተረድተናልና፤በእርግጥም በአንተ ላይ ኀጢአት ሠርተናል።

ኤርምያስ 14

ኤርምያስ 14:13-22