ኤርምያስ 14:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሁዳን ፈጽመህ ጥለኸዋልን?ነፍስህስ ጽዮንን ተጸየፈቻትን?ፈውስ እስከማይገኝልን ድረስ፣ለምን ክፉኛ መታኸን?ሰላምን ተስፋ አደረግን፤ሆኖም በጎ ነገር አላገኘንም፤የፈውስን ጊዜ ተጠባበቅን፤ነገር ግን ሽብር ብቻ ሆነ።

ኤርምያስ 14

ኤርምያስ 14:16-22