ኤርምያስ 11:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልብንና ኵላሊትን የምትመረምር፣በጽድቅም የምትፈርድ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ጒዳዬን ላንተ ትቻለሁና፤በእነርሱ ላይ የምትፈጽመውን በቀል ልይ።

ኤርምያስ 11

ኤርምያስ 11:12-22