ኤርምያስ 11:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት ነበርሁ፤ እነርሱም፣“ዛፉን ከፍሬው ጋር እንቍረጥ፤ከሕያዋን ምድር እናጥፋው፤ከእንግዲህም ወዲያ ስሙ አይታሰብ።”ብለው እንዳደሙብኝ ዐላወቅሁም ነበር።

ኤርምያስ 11

ኤርምያስ 11:17-22