ኤርምያስ 10:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብን አሟጠው ስለበሉት፣ፈጽመው ስለዋጡት፣መኖሪያውንም ወና ስላደረጉ፣በማያውቁህ ሕዝቦች፣ስምህንም በማይጠሩ ወገኖች ላይ፣ቍጣህን አፍስስ።

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:20-25