ኤርምያስ 10:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ግን ምድርን በኀይሉ ፈጠረ፤ዓለምን በጥበቡ መሠረተ፤ሰማያትንም በማስተዋሉ ዘረጋ።

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:8-13