ኢዮብ 9:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኢዮብ እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “በእርግጥ ነገሩ እንዲህ እንደሆነ ዐውቃለሁ፤ነገር ግን ሥጋ ለባሽ በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ጻድቅ ሊሆን ይችላል?

ኢዮብ 9