ኢዮብ 10:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሕይወቴን እጅግ ጠላሁ፤ስለዚህም ማጒረምረሜን ያለ ገደብ እለቃለሁ፤በነፍሴም ምሬት እናገራለሁ።

ኢዮብ 10

ኢዮብ 10:1-5