ኢዮብ 7:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተኛሁ ጊዜ ‘መቼ ነግቶ እነሣለሁ?’እላለሁ፤ ሌሊቱ ይረዝማል፤ እስኪነጋም እገላበጣለሁ።

ኢዮብ 7

ኢዮብ 7:1-9