ኢዮብ 7:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁ ከንቱ ወራት ታደሉኝ፣የጒስቍልና ሌሊቶችም ተወሰኑልኝ።

ኢዮብ 7

ኢዮብ 7:1-9