ኢዮብ 39:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ግልገሎቻቸውም ይጠነክራሉ፤ በሜዳም ያድጋሉ፤ተለይተው ይሄዳሉ፤ ወደ እነርሱም አይመለሱም።

ኢዮብ 39

ኢዮብ 39:1-5