ኢዮብ 24:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሁሉን የሚችል አምላክ ለምን የፍርድ ቀን አይወስንም?እርሱን የሚያውቁትስ ለምን ያን ቀን እንዲያው ይጠባበቃሉ?

ኢዮብ 24

ኢዮብ 24:1-9