ኢያሱ 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ኢያሱን፣ “የባልጩት መቊረጫ አዘጋጅተህ፣ ያልተገረዙትን እስራኤላውያንን ለሁለተኛ ጊዜ ግረዛቸው” አለው።

ኢያሱ 5

ኢያሱ 5:1-11