ኢያሱ 5:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ከዮርዳኖስ ማዶ በምዕራብ በኩል ያሉት የአሞራውያን ነገሥታት ሁሉ፣ በባሕሩም ዳርቻ ያሉ የከነዓናውያን ነገሥታት በሙሉ እግዚአብሔር ዮርዳኖስን እስክንሻገር ወንዙን በእስራኤላውያን ፊት እንዴት እንዳ ደረቀው በሰሙ ጊዜ፣ ልባቸው በፍርሃት ቀለጠ፤ እስራኤላውያንንም ለመቋቋም ድፍረት አጡ።

ኢያሱ 5

ኢያሱ 5:1-10