ኢዩኤል 3:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በዚያ ጊዜ ተራሮች፣ አዲስ የወይን ጠጅ ያንጠባጥባሉ፤ኰረብቶችም ወተት ያፈሳሉ፤በይሁዳ ያሉ ሸለቆዎች ሁሉ ውሃ ያጐርፋሉ፤ ከእግዚአብሔር ቤት ምንጭ ይፈልቃል፤የሰጢምን ሸለቆ ያጠጣል።

ኢዩኤል 3

ኢዩኤል 3:17-21