ኢዩኤል 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከዚያም እኔ አምላካችሁ እግዚአብሔር፣በቅዱሱ ተራራዬ በጽዮን እንደምኖር ታውቃላችሁ፤ኢየሩሳሌም የተቀደሰች ትሆናለች፤ከእንግዲህም ወዲያ ባዕዳን አይወሯትም።

ኢዩኤል 3

ኢዩኤል 3:16-21