ኢዩኤል 1:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘሩ በዐፈር ውስጥ፣በስብሶ ቀርቶአል፤ግምጃ ቤቶቹ ፈራርሰዋል፤ጐተራዎቹም ተሰባብረዋል፤እህሉ ደርቆአልና።

ኢዩኤል 1

ኢዩኤል 1:13-20