ኢሳይያስ 64:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ከልክ በላይ አትቈጣን፤ኀጢአታችንንም ለዘላለም አታስብ፤እባክህ ተለመነን፤ ፊትህን ወደ እኛ መልስ፤ሁላችንም የአንተ ሕዝብ ነንና።

ኢሳይያስ 64

ኢሳይያስ 64:3-11