ኢሳይያስ 64:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተቀደሱ ከተሞችህ ምድረ በዳ ሆኑ፤ጽዮን ራሷ እንኳ ምድረ በዳ፣ ኢየሩሳሌምም የተፈታች ሆናለች።

ኢሳይያስ 64

ኢሳይያስ 64:9-12