ኢሳይያስ 63:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ይህ ከኤዶም፣ቀይ የተነከረ መጐናጸፊያ ለብሶ ከባሶራ የሚመጣ ማን ነው?ይህ ክብርን የተጐናጸፈ፣በኀይሉ ታላቅነት እየተራመደ የሚመጣውስ ማን ነው?“በጽድቅ የምናገር፣ለማዳንም ኀይል ያለኝ እኔው ነኝ።”

2. መጐናጸፊያህ፣ ለምንበወይን መጭመቂያ ወይን እንደሚረግጡ ሰዎች ልብስ ቀላ?

ኢሳይያስ 63