ኢሳይያስ 59:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁላችን እንደ ድቦች እናላዝናለን፤እንደ ርግቦችም በመቃተት እንጮኻለን፤ፍትሕን ፈለግን፤ ግን አላገኘንም፤ትድግናን ፈለግን፤ ነገር ግን ከእኛ ርቆአል።

ኢሳይያስ 59

ኢሳይያስ 59:4-20