ኢሳይያስ 59:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቅጥሩ ላይ እንደ ዕውር ተደናበርን፤አካሄዳችንም ዐይን እንደሌላቸው በዳበሳ ሆነ፤ጀምበር በምትጠልቅበት ጊዜ እንደሚሆነው በእኩለ ቀን ተደናበርን፤በብርቱዎች መካከልም እንደ ሙታን ሆንን።

ኢሳይያስ 59

ኢሳይያስ 59:1-14