ኢሳይያስ 57:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኀጢአት ስለ ሞላበት ስግብግብነቱ ተቈጣሁት፤ቀጣሁት፤ ፊቴንም በቍጣ ከእርሱ ሸሸግሁ፤ያም ሆኖ በገዛ መንገዱ ገፋበት።

ኢሳይያስ 57

ኢሳይያስ 57:10-21