ኢሳይያስ 57:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰው መንፈስ በፊቴ እንዳይዝል፣የፈጠርሁትም ሰው እስትንፋስ እንዳይቆም፣ለዘላለም አልወቅስም፤ሁልጊዜም አልቈጣም።

ኢሳይያስ 57

ኢሳይያስ 57:15-21