ኢሳይያስ 55:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጆሮአችሁን ከፍታችሁ ወደ እኔ ቅረቡ፤ነፍሳችሁም እንድትኖር አድምጡኝ።ለዳዊት በገባሁት በጽኑ ፍቅሬ፣ከእናንተም ጋር የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ።

ኢሳይያስ 55

ኢሳይያስ 55:1-11