ኢሳይያስ 55:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ገንዘባችሁን እንጀራ ባልሆነ ነገር ላይ ለምን ታጠፋላችሁ?በማያጠግብስ ነገር ላይ ለምን ጒልበታችሁን ትጨርሳላችሁ?ስሙ፤ እኔን ስሙኝ፤ መልካም የሆነውንም ብሉ፤ነፍሳችሁም በጥሩ ምግብ ትደሰታለች።

ኢሳይያስ 55

ኢሳይያስ 55:1-10