ኢሳይያስ 54:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንቺ መካን ሴት፤አንቺ ልጅ ወልደሽ የማታውቂ፤ዘምሪ፤ እልል በዪ፤ በደስታ ጩኺ፤አንቺ አምጠሽ የማታውቂ፣ባል ካላት ሴት ይልቅ፣የፈቷ ልጆች ይበዛሉና”ይላል እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 54

ኢሳይያስ 54:1-3