ኢሳይያስ 46:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጥንቱን፣ የቀደመውን ነገር አስታውሱ፤እኔ አምላክ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም፤እኔ አምላክ ነኝ፤ እንደ እኔ ያለ የለም።

ኢሳይያስ 46

ኢሳይያስ 46:1-12