ኢሳይያስ 46:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመጨረሻውን ከመጀመሪያው፣ገና የሚመጣውንም ከጥንቱ ተናግሬአለሁ፤‘ዐላማዬ የጸና ነው፤ደስ የሚያሰኘኝንም ሁሉ አደርጋለሁ’ እላለሁ።

ኢሳይያስ 46

ኢሳይያስ 46:1-13