ኢሳይያስ 46:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንሥተው በትከሻቸው ይሸከሙታል፤እቦታው ያደርጉታል፤ በዚያም ይቆማል፤ከዚያም ቦታ አይንቀሳቀስም፤ማንም ወደ እርሱ ቢጮኽ አይመልስም፤ከጭንቅቱም አያድነውም።

ኢሳይያስ 46

ኢሳይያስ 46:1-13