ኢሳይያስ 46:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎች ወርቅ ከከረጢታቸው ይዘረግፋሉ፤ብርንም በሚዛን ይመዝናሉ፤አንጥረኛን ይቀጥራሉ፤ እርሱም አምላክ አድርጎ ያበጅላቸዋል።እነርሱም ይሰግዱለታል፤ ያመልኩታልም።

ኢሳይያስ 46

ኢሳይያስ 46:1-13