ኢሳይያስ 46:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. እናንት እልኸኞች፣ከጽድቅም የራቃችሁ ስሙኝ።

13. ጽድቄን እያመጣሁ ነው፤ሩቅም አይደለም፤ማዳኔም አይዘገይም።ለጽዮን ድነትን፣ለእስራኤል ክብሬን አጐናጽፋለሁ።

ኢሳይያስ 46