ኢሳይያስ 47:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንቺ የባቢሎን ድንግል ልጅ ሆይ፤ውረጂ፤ በትቢያ ላይ ተቀመጪ፤አንቺ የባቢሎናውያን ልጅ ሆይ፤ከዙፋንሽ ውረጂ፤ መሬት ላይ ተቀመጪ፤ከእንግዲህ ውብ ወይም ለግላጋ፣ተብለሽ አትጠሪም።

ኢሳይያስ 47

ኢሳይያስ 47:1-7