ኢሳይያስ 46:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቤል ተዋረደ፤ ናባው እጅግ ዝቅ አለ፤ጣዖቶቻቸው በአጋሰስ ተጭነዋል፤ይዘዋቸው የሚዞሩት ምስሎች ሸክም ናቸው፤ለደከሙ እንስሳት ከባድ ጭነት ናቸው።

ኢሳይያስ 46

ኢሳይያስ 46:1-7