ኢሳይያስ 45:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘በፊትህ እሄዳለሁ፤ተራሮችን እደለድላለሁ፤የናስ በሮችን እሰብራለሁ፤የብረት መወርወሪያዎችንም እቈርጣለሁ።

ኢሳይያስ 45

ኢሳይያስ 45:1-9