ኢሳይያስ 45:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ለቀባሁት፣ ቀኝ እጁን ለያዝሁት፣ነገሥታትን ትጥቅ አስፈታ ዘንድ፣ሕዝብን ሁሉ ላስገዛለት፣ደጆች እንዳይዘጉ፣በሮቹን በፊቱ ለምከፍትለት፣ለቂሮስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤

ኢሳይያስ 45

ኢሳይያስ 45:1-8