ኢሳይያስ 44:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዝግባ ይቈርጣል፤ሾላ ወይም ዋንዛ ይመርጣል፤በደን ውስጥ ካሉት ዛፎች ጋር እንዲያድግ ይተወዋል፤ወይም ጥድን ይተክላል፤ ያንንም ዝናም ያሳድገዋል።

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:5-18