ኢሳይያስ 40:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አታውቅምን?አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፣የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው።አይደክምም፤ አይታክትም፤ማስተዋሉም በማንም አይመረመርም።

ኢሳይያስ 40

ኢሳይያስ 40:24-31