ኢሳይያስ 40:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብ ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትላለህ?እስራኤል ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትናገራለህ?“መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች፤ፍርዴም በአምላኬ ቸል ተብላለች” ለምን ትላለህ?

ኢሳይያስ 40

ኢሳይያስ 40:25-31