ኢሳይያስ 33:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፣አንት አጥፊ፣ ወዮልህ!አንተ ሳትካድ የምትክድ፣አንት ከዳተኛ፣ ወዮልህ!ማጥፋትን በተውህ ጊዜ፣ትጠፋለህ፤ክሕደትህንም በተውህ ጊዜ ትከዳለህ።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:1-5